![]() |
Author: DW
- - Language: am Genres: Daily News, News Contact email: Get it Feed URL: Get it iTunes ID: Get it |
Listen Now...
የኅዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
Thursday, 27 November, 2025
በፕሪቶሪያው ስምምነት ተግባራዊ እንዲደረግ አደራዳሪ አካላት ግፊት እንዲያደርጉ ህወሓት ጥሪ ኢትዮ-ቴሌኮም ገቢ ሲጨምር ትርፉ በውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ለውጥ አሽቆልቁሏል የጊኒቢሳው ጦር ኃይል ጀነራል ሆርታ ንታና ማን በጊዜያዊ ፕሬዝዳንትነት ሰየመ የሱዳንን ጦርነት ያባባሰው የአረብ ኤሜሬት ጦር መሣሪያ አፍጋኒስታን ውስጥ ከአሜሪካ ወታደሮች ጋር ተሰልፎ የነበረ አፍጋናዊ ዋሽንግተን ውስጥ ወታደሮች ላይ ጥቃት አደረሰ







